Author: admin

Eid Al Fitr

ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዩች እንኳን ለ1445ኛ የኢድ -አልፈጥ በዓል አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም ፣ የደሰታና የመቻቻል እንድትሆን ምኞቱን ይገልፃሉ ። ኢድ ሙባረክ