Rift Valley University News! Rift Valley University (RVU) started two weeks of pedagogical training for trainers of Technical Vocational Education Training staff drawn from RVU Addis Ababa campuses.
The training is underway at RVU Head Office and offered by professionals from the Addis Ababa City Administration Productivity Improvement Center of Excellence. Similar trainings will be replicated in other regions to capacitate all campuses to deliver quality education.
RVU – Hub of Excellence
የሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ዜና
ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በቴክኒክ ሙያ የትምህርት መስክ መንግስት ባስቀመጠው አቅጣጫ ለማሳለጥ እንዲቻል ለ15 ቀናት የሚቆይ የማሰልጠን ስነዘዴ በሚል የተዘጋጀ የአሰልጣኞች የአቅም ግንባታ ስልጠና በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ላሉ ካምፓሶች እየተስጠ ይገኛል፡፡
ስልጠናው ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራ ልህቀት ልማት እና ምርታማነት ማሻሻያ ማዕከል የተወጣጡ ባለሙያተኞች ሲሆን ይህው ተመሳሳይ የአሰልጣኞች የአቅም ማጎልበት ስልጠና በሌሎችም ካምፓሶች በተከታታይ ይሰጣል፡፡
ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ የልዕቀት ማዕከል