Happy Ethiopian Meskel Festivity! September 26, 2024 ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ለክርሰትና እምነት ተከታዩች እና ለመላው የኢትዩጵያ ሕዝቦቹ እንኳን ለ2017 ዓ .ም የመሰቀል በዓል አደረሳችሁ እያለ አዲሱ ዓመት የመቻቻልና የሰላም እንድሆንላችሁ ምኞቱን ይገልጻል